Up Coming Event!!!

Evangelistic Conference In Fontana and Pasadena, CA.

Bethlehem Ethiopian and Eritrean Church

“የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን”

መጽሐፈ ነህምያ 2:20

ተጋባዥ አገልጋይ: ዶ/ር ቶሎሳ ጉዲና

ዘማሪ: ምህረት ኢተፋ

 

*************************Address: First Lutheran Church 9315 Citrus Ave., Fontana, CA, 92335.

Tel: (626) 298-9788

When: Friday March 9, 2012: 6pm-9pm, Saturday March 10, 10:30am-1pm, & 2:00pm-5:00pm.

PASADENA, CA

************************Ethiopian Chariot Church 393 Lake Avenue Pasadena, CA 91101

When: Sunday March 11, 5pm-9pm

 

 



Posted in Bible Verse of The Day, Welcome | 11 Comments

Welcome

Hello, 

Welcome to Bethlehem Ethiopian and Eritrean church in Fontana, CA.

If this is your first visit welcome. If you’ve been before welcome back.

Thank you,

 ebethlehem.org

Posted in Welcome | Comments Off

Kberen Misganan Le Iyesus Yehun


Posted in Videos | Comments Off

መዝሙረ ዳዊት 16:6


 መዝሙረ ዳዊት 16:6

ገመድ ባማረ ስፍራ ወደቀችልኝ፥ ርስቴም ተዋበችልኝ

 

Posted in Bible Verse of The Day | Comments Off

መዝሙረ ዳዊት 103: 8-13


እግዚአብሔር መሓሪና ይቅር ባይ ነው፥ ከቍጣ የራቀ ምሕረቱም የበዛ::
ሁልጊዜም አይቀሥፍም፥ ለዘላለምም አይቈጣም::
ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል፥ እንዲሁ እግዚአብሔር ምሕረቱን በሚፈሩት ላይ አጠነከረ::
ምሥራቅ ከምዕራብ እንደሚርቅ፥ እንዲሁ ኃጢአታችንን ከእኛ አራቀ።::

Posted in Bible Verse of The Day | Tagged | 33 Comments

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5: 1-2


እንግዲህ እንደ ተወደዱ ልጆች እግዚአብሔርን የምትከተሉ ሁኑ፥

ክርስቶስም ደግሞ እንደ ወደዳችሁ ለእግዚአብሔርም የመዓዛ ሽታ የሚሆንን መባንና መሥዋዕትን አድርጎ ስለ እናንተ ራሱን አሳልፎ እንደ ሰጠ በፍቅር ተመላለሱ።

Posted in Bible Verse of The Day | Tagged , , | Comments Off

Mezmur-Tamerat Haile


Posted in Videos | Tagged | 7 Comments

የዮሐንስ ወንጌል 3:16


በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

Posted in Bible Verse of The Day | Tagged , , , | 3 Comments